ምንም ይሁን ምን
እግዚአብሔር ያለገደብ
ይወድሻል!

እነዚህ 7 ጥሩ ምርጫዎች የእግዚአብሔርን ያልተገደበ ፍቅር ለማካፈል ይረዱናል፡፡
ፍቅር ሁልጊዜ፡
1. ይታገሳል፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ጥሩ ውሳኔ እንድታሳልፊ ይጠብቅሻል፡፡
2. መልካም ያደርጋል፡ ባልንጀራሽን እንደራስሽ አድርገሽ ውደጂ፡፡
3. ይታመናል፡ ስለእግዚአብሔር ፍቅር ለሌሎች ተናገሪ፡፡
4. ሁሉንም ነገሮች ይሸከማል፡ ህይወትሽ ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው፡፡
5. ሁሉንም ነገሮች ያምናል፡ የእግዚአብሔርን ፍቅር ለእያንዱ ሰው አካፍዪ፡፡
6. ሁሉንም ነገሮች ተስፋ ያደርጋል፡ እግዚአብሔር ለህይወትሽ የተለየ ዕቅድ አለው፡፡
7. ሁሉንም ነገሮች ይታገሳል፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይወድሻል፡፡

እነዚህ 7 መጥፎ ምርጫዎች የእግዚአብሔርን ያልተገደበ ፍቅር እንዳናካፍል ያደርጉናል፡፡
ፍቅር በፍፁም፡
1. አይቀናም፡ ሌሎች ባላቸው አትቅኚ፡፡
2. ጉራ አይነዛም፡ ከሌሎች የተሻልኩ ነኝ አትበይ፡፡
3. ራስ ወዳድ አይሆንም፡ በራስሽ መንገድ ብቻ ለማግኘት አትሞክሪ፡፡
4. ባለጌ አይሆንም፡ መጥፎ ነገሮችን አትናገሪ ወይም አትስሪ፡፡
5. አይቆጣም፡ ከማንም ጋር ቢሆን አትቆጭ ወይም ክፉ አትሁኝ፡፡
6. ቅር አይሰኝም፡ አትናደጂ ወይም ቂም አትያዢ፡፡
7. መጥፎ ፀባይ አይኖረውም፡ ህጎችን አትጣሺ፡፡

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-7
የመዝሙር ግጥም፡ ያልተገደበ ፍቅር
የሰማዩ አባታችን እባክህ ፀሎታችንን ስማ እንድንወድህ አስተምረን እንዲሁም እንድናስብ እርዳን ብዙ ነገሮች ሆነዋል ለመርሳት የሚከብዱ ለመስራት የማይቻል በባለፈው ውስጥ ተጣብቀናል (አዝማች 2x) ያለገደብ፣ ያለገደብ፣ ያለገደብ ፍቅር ወንድሞችና እህቶች እንዴት ነው ይቅር የምንል ልባችሁን ስጡት ለዕድል ጠይቁ ችግሮቻችንን ያውቃል ሀሳባችንንና ጭንቀታችንን እርሱ መልስ ነው ለምሳሌዎቹ (አዝማች 2x) እርሱን እንከተለው (2x) ባልንጀራችንን በመውደድ ነፃ ወጥተናል በኢየሱስ አዳኛችን (አዝማች 2x) |
የመዝሙር ግጥም፡ ምንም ቢሆን…ያለገደብ እወድሀለው
ረጅም ጊዜ ያልሆነ አንድ ቀን ነበረ ሳምን ብቸኛ ነበርኩ በፍርሀት አለቀስኩ በሀፍረትም ተሞልቼ ነበርኩ ፍቅርንና የሚያመጣውን ሰላም ስላላወቅኩ በጨለማ እጓዝ ነበር እንዲሁም አላምንም ነበር ለማስወገድ ይህን አስፈሪ ስቃይ…….ነገር ግን (አዝማች 2x) ምንም ቢሆን ምንም ቢሆን ምንም ቢሆን ያለገደብ እወድሀለው ወደ እግዚአብሔር ፀለይኩ ነፃ እንዲያወጣኝ አሁንም ፈርቼ ነበር ስለእኔም ትቶ ነበር ነገር ግን እጄን ይዞ ወሰደ እናም እንዲህ አለኝ ምንም ቢሆን ያለገደብ እወድሀለው አሁን አወቅሁ እንደምወደድ እናም ጊዜው የኔ ነው በድጋሚ ለማንፀባረቅ (አዝማች 4x) |