………………ሲሰማኝ የሚፀለይ፡
ሀዘን፡
ኢየሱስ፤ ሀዘን ተሰምቶኛል፡፡ አንተን ከመውደድ የሚመጣውን ደስታ እንዳውቅ እርዳኝ፡፡ አሜን
ብቸኝነት፡
ኢየሱስ፤ ብቸኝነት ተሰምቶኛል፡፡ አንተ ከእኔ ጋር እንደሆንክ እንዳውቅ እርዳኝ፡፡ አሜን
ማዘን፡
ኢየሱስ፤ በሠራሁት መጥፎ ነገሮች አዝኛለው፡፡ ጥሩ ነገር እንድሰራ እርዳኝ፡፡ አሜን
መውደድ፡
ኢየሱስ፤ ስለወደድከኝ አመሰግንሃለው፡፡ እኔም እወድሀለው፡፡ አሜን
ምስጋና፡
ኢየሱስ፤ ያለኝን ስለሰጠኸኝ እና ሁልጊዜ እኔን ስለምትጠብቀኝ አመሰግንሀለው፡፡ አሜን
ህመም፡
ኢየሱስ፤ እባክህ የታመሙት እንዲፈወሱ እርዳቸው፡፡ አሜን
ፍርሀት፡
ኢየሱስ፤ እባክህ ጠብቀኝ እንዲሁም ጥንካሬን ስጠኝ ከዚያም ጥበበኛ መሆን እችላለው፡፡ አሜን
ቁጣ፡
ኢየሱስ፤ እባክህ የተረጋጋሁ እንድሆን እርዳኝ ከዚያም ሰላማዊ እሆናለው፡፡አሜን
ፀሎቶች፡
ለቤተሰቦቼ፡
ኢየሱስ፤ እባክህ ሁሉንም ቤተሰቦቼን ባርካቸው እንዲሁም ጠብቃቸው፡፡ አሜን
ለጓደኞቼ፡
ኢየሱስ፤ ስለጓደኞቼ አመሰግንሀለው፡፡ እባክህ ባርካቸው፡፡ አሜን
ልዩ ፀሎቶች፡
ቤት ለሌላቸውና ደሀዎች፡
ኢየሱስ፤ እባክህ ምንም አይነት ምግብ እና መጠለያ የሌላቸውን ባርካቸው፡፡ አሜን
ችግሮች፡
ኢየሱስ፤ ለቸግሮቼ እርዳታን እፈልጋለው፡፡ እባክህ የምፈልገውን እርዳታ እንዴት እንደማገኝ አሳየኝ፡፡ አሜን
ለሚፈልግ ሰው፡
ኢየሱስ፤ በአሁኑ ሰዓት በአለም ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ልዩ ፀሎት ይፈልጋሉ፡፡ እባክህን ፈውስህንና ፍቅርህን ላክላቸው፡፡ አሜን
ሞት፡
ኢየሱስ፤ የሞቱትንና ወደ ገነት የገቡትን ሰዎች ባርካቸው፡፡ በልቤ እና በትዝታዬ ውስጥ እንዲኖሩ ሁልጊዜ እንዳስታውሳቸው እርዳኝ፡፡ አንተን እንድከተል እርዳኝ፡፡ ከዚያም እኔም ወደ ገነት እገባለው፡፡ አሜን
የየዕለቱ ፀሎቶች፡
ጠዋት
ኢየሱስ፤ እባክህ ጠብቀኝ እንዲሁም ቀኑን ሙሉ ምራኝ፡፡ ለሌሎችም የተባረክሁ ልሁን፡፡ አሜን
መመገቢያ ሰዓት
ኢየሱስ፤ ይህንን ምግብ እንድንበላ ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን፡፡ አሜን
መኝታ ሰዓት
የምትወደድ ነብስ በእግዚአብሔር ጥባቆት ወደ እንቅልፍ ለመሄድ ተኝቻለው፡፡ በደስታ እና በደህና እንድነቃ ስለ ኢየሱስ እጠይቃለው፡፡ አሜን
በማንኛውም ጊዜ
ኢየሱስ፤ ስለወደድከኝ አመሰግንሀለው፡፡ ሁልጊዜ ቅዱስ ስምህን ላመስግን፡፡ አሜን