ኢየሱስ ይወድሻል! ልብሽን ዛሬ ይሙላው!
ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
የማቴዎስ ወንጌል 11:5
የማቴዎስ ወንጌል 11:5
ባለፈው ታሪክሽ ምንም ይከሰት፣
አንቺ በኢየሱስ ፍቅር አዲስ ፍጥረት ነሽ!
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
አንቺ በኢየሱስ ፍቅር አዲስ ፍጥረት ነሽ!
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17
የመዝሙር ግጥም፡ ጥበቃ የለም ወደ ቤት መምጫ ጊዜው አሁን ነው
አሁን ለጥቂት ጊዜ ሄደሻል አዎ በእርግጥ ምንም አላየሽም ልፋት ብቻ እንደምትሰሪው አስበሽ ነበር በራስሽ አሁን ግን አገኘሽው ወደ ቤት መምጫ ጊዜው አሁን ነው ሁልጊዜ እንኳን ደህና መጣሽ ትባያለሽ ነገር ግን ትፈርያለሽ በሩን ለመክፈት ወደ ድል አሁን ጊዜው ነው ጮክ ብሎ ለመዘመር እናም ምስጋና ለመስጠት እና ለማመስገን ከሞት የተነሳውን ጌታን ኢየሱስ እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ቤታችሁ ስለሚለን (አዝማች) ጥበቃ የለም…ጥበቃ የለም የለም የለም ጥበቃ የለም ወደ ቤት መምጫ ጊዜው አሁን ነው…ወደ ቤት መምጫ ጊዜው አሁን ነው መጠበቅ የለም ….ወደ ቤት መምጫ ጊዜው አሁን ነው ማመን አልችልም እንዴት እንደተደሰትኩ ህይወቴን ለማግኘት በዚህ ሰላምና ፍቅር በድጋሜ ተሞልቶ ኢየሱስ አዳኜ ነው እናም እሱ ጓደኛዬ ነው አመሰግንሀለው ጌታ ለተመለሰው ፀሎት የጠፋችውን ሴት ልጅ ወስደሀል ወደ ቤትሽ እንኳን ደህና መጣሽ ብለሀል (አዝማች) እርሱ እንዲገባ ልቤን ለመክፈት መፍራቴን ተቀብያለው አሁን ግን አውቄያለው አዳኜ ነግሷል እግዚአብሔር ስለደረሰና ስማችንን ስለጠራ ኢየሱስ እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ቤታችን ስላለን (አዝማች 2X) |
የመዝሙር ግጥም፡ ያለፈውን መቀየር አልችልም
(አዝማች) ያለፈውን መቀየር አልችልም .... የተሰራው ተሰራ ነው ያለፈውን መቀየር አልችልም .... ለዚያ ህይወት ሄዷል ያለፈውን መቀየር አልችልም ...ነገር ግን በርሱ ተፈውሻለው እናም አዲስ እጀምራለው አንዳንድ ስህተቶች ሰርቻለው እናም ጓደኞቼን ጎድቻለው አዝናለው ጌታዬ ለሰራሁት ነገር እናም ተፀፅቻለው ያልተሰራ ለማድረግ የማልችለውን ነገር ግን አውቃለው እንድረዳ ትረዳኛለህ (አዝማች) ኢየሱስ ህይወትን ሰጥቶኛል እናም የተሟላ አድርጎኛል ወደ ውስጥ ወስዶኛል እናም ነፍሴን አድኗታል እናም አሁን የተሻልኩ ነኝ ምክንያቱም ወደ ውስጥ አስገብቼዋለው አዲስ ህይወት አለኝ መጀመር የምችለው (አዝማች) ያለፈውን መቀየር አልችልም …የተሰራው ተሰራ ነው ያለፈውን መቀየር አልችልም …ለዚያ ህይወት ሄዷል ያለፈውን መቀየር አልችልም … ነገር ግን በርሱ ተፈውሻለው እናም አዲስ እጀምራለው አዲስ እጀምራለው (3X) (አዝማች) ኢየሱስ ይወድሻል! ልብሽን ዛሬ ይሙላው! ባለፈው ታሪክሽ ምንም ይከሰት፣ አንቺ በኢየሱስ ፍቅር አዲስ ፍጥረት ነሽ! |