የእምነት ሴቶች
ለትንሽ ሱባዔ ይቀላቀሉ፣ ለሴቶች
ልብን ፈዋሽ
ኢየሱስ ይውደድሽ
የታላቅነት አመለካከት
በእግዚአብሔር ዕቅድ ማመን
ከኢየሱስ ጋር ጊዜን ማጥፋት
የእግዚአብሔርን ፍቅር ማካፈል
እኔ የእምነት ሴት ነኝ
ለትንሽ ሱባዔ ይቀላቀሉ፣ ለሴቶች
ልብን ፈዋሽ
ኢየሱስ ይውደድሽ
የታላቅነት አመለካከት
በእግዚአብሔር ዕቅድ ማመን
ከኢየሱስ ጋር ጊዜን ማጥፋት
የእግዚአብሔርን ፍቅር ማካፈል
እኔ የእምነት ሴት ነኝ

ልብን ፈዋሽ
መልዕክት
ሁላችንም በህይወታችን ውስጥ ጉዳቶችን አሳልፈናል፡፡ እንደሚጠብቁህ እና እንደሚወዱህ ያመንካቸው ሰዎች ዝቅ ሊያደርጉህ፣ ሊያጭበረብሩህ፣ ሊዋሹህ ወይም ሊያጠፉህ ይችላሉ፡፡ መጥፎ ውሳኔ በማሳለፍህ እና እንደሚገባህ ራስህን ስላልተንከባከብክ ምናልባት ራስህን ጎድተህ ሊሆን ይችላል፡፡
ምንም አይነት ነገር ብትሰራ ወይም ምንም አይነት ነገር ቢሰራብህ፣ ኢየሱስ ይቅር ይልሀል፤ ይወድሀል፤ ከእርሱ ጋር በቤቱ እንድትሆን ይፈልጋል፡፡ የጎዱህን ሰዎች ይቅር ማለት ወይም ለራስህ ይቅርታ ማድረግ እንደማትችል ታስብ ይሆናል፡፡ የይቅርታ ስራ እኛን ነፃ እንደሚያወጣ ኢየሱስ አስተምሮናል፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:15
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:9
ፀሎት
ኢየሱስ፤ የጎዱኝን ሰዎች ይቅር እንድል እና ስላሳለፍኩት መጥፎ ውሳኔ ራሴን ይቅር እንድል እርዳኝ፡፡ ቂሜንና ጉዳቴን ውሰድልኝ፡፡ ስለወደድከኝና ስለተቀበልከኝ አመሰግንሀለው፡፡ እባክህ በፍቅርህ ሙላኝ፡፡ አሜን፡፡
መተግበርያ
እነዚህን ቃላቶች ጮክ ብላችሁ በሉ፡
ሁሉንም ሀጥያቶቼን ይቅር ተብያለው
ሌሎችንም ይቅር ማለት ችላለው
ከጉዳቶቼ ሁሉ ተፈውሻለው
በገነት ቤት አለኝ
በጌታ አምናለው
ኢየሱስ መንገዴን እንደሚመራኝ አምናለው
የተወደድኩ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ

ኢየሱስ ይውደድሽ!
መልዕክት
ከምታስቢው በላይ ኢየሱስ ይወድሻል፡፡ ያለገደብ ኢየሱስ ይወድሻል፡፡ በእግዚአብሔር ፍቅር ለመሞላት ፈቃደኛ ሁኚ፡፡ በህይወትሽ ውስጥ የኢየሱስን ፍቅር ማወቅ ይገባሀል፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4-7
ፀሎት
ኢየሱስ፣ ያንተ ወደ ልቤ መግባት ምን ማለት እንደሆነ እንዳውቅ ፍቀድልኝ፡፡ በፍቅርህ መሞላት እንደሚገባኝ እንዳምን እርዳኝ፡፡ ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ፍቅር ምሳሌ ልሁን፡፡ አሜን
መተግበርያ
አይናችሁን ጨፍኑና ኢየሱስ ይቀፋችሁ፡፡ እርሱን አድምጡት እንደሚወዳችሁ ይነግራችኋል፡፡ እርሱ ከእናንተ ጋር ስለሆነ ፈገግታን በፊታችሁ ላይ ተመልከቱ፡፡ እርሱ የሚያመጣውን የተረጋጋ እና የነፍሳችሁን ፈውስ የግለት ስሜት አስተውሉ፡፡ የእርሱ መኖር ሰላም በላይሽ ላይ እንዲመጣ ፍቀጂ፡፡

በተጎዳው አለም ውስጥ ለመኖር ለአዕምሮአችን ቀላል ነው፡፡ በህይወታችን ችግር ውስጥ ትኩረት ካደረግን እግዚአብሔር በየቀኑ ከሚሰጠን ብዙ ቡራኬዎች ዕይታችንን ልናጣ እንችላለን፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5:18
ፀሎት
ኢየሱስ፣ እባክህ ልቤ በታላቅነትና በፍቅር ሲሞላ ለሌላ ነገር ቦታ እንደሌለው እንዳስታውስ እርዳኝ፡፡
መተግበርያ
ታላቅ የሆንክበትን 7 ነገሮች ጮክ ብለህ በል፡
እኔ ታላቅ ነኝ እግዚአብሔር ህይወት ሰጥቶኛል
እኔ ታላቅ ነኝ ኢየሱስ ሊያድነኝ ስለሞተ
እኔ ታላቅ ነኝ ለሌሎች መፀለይ ስለምችል
እኔ ታላቅ ነኝ እግዚአብሔር ለህይወቴ ዕቅድ ስላለው
እኔ ታላቅ ነኝ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆንኩኝ
እኔ ታላቅ ነኝ ለዚህ አዲስ ቀን
እኔ ታላቅ ነኝ ኢየሱስ ስለሚወደኝ

በዛሬው ዓለም በመንገዳችን እያንዳንዱ ነገር ሊኖረን እንደሚችል ተነግሮናል፡፡ በየቀኑ በማስታወቂያ የምንሰማው መልዕክት ሁሉም ስለ እኔ ነው፡፡ እነዚህ ሀሳቦች ወደ ኩራት ባህሪ እና ራሳችንንና ሌሎችን ሊጎዳ ወደሚችል ድርጊት ይመራናል፡፡ ኢየሱስ፣ ሰላም፣ ደስታ እና እርካታ ወደምናገኝበት፤ ለህይወታችን ባለው ዕቅድ ትኩረት እንድናደርግ ይጠይቀናል፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6
ፀሎት
ኢየሱስ፣ ለህይወቴ ዕቅድ እንዳለህ አውቃለው፡፡ ሁሉም ነገር ለህይወቴ የሚሰራው ባንተ በጎነት እንዳንተ ፍቃድ ነው፡፡ ባንተ ጥበቃ በህይወቴ ከባድ ወቅትን ሳልፍ እንዳስታውስ እርዳኝ፡፡ አሜን፡፡
መተግበርያ
ጮክ ብላችሁ በሉ፡
ኢየሱስ፤ የኔ ሳይሆን ያንተ ፍቃድ ይሁን፡፡

ኢየሱስ ያለገደብ ይወድሻል፡፡ በፍቅሩ ለመሞላት ራሰሽን ለመፍቀድ ዛሬ ጥቂት ጊዜ ውሰጂ፡፡ አንቺ የእግዚአብሔር የተወደድሽ ልጅ ነሽ እናም ዛሬ ካንቺ ጋር ጊዜ ማጥፋት ይፈልጋል፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤
ወደ ዕብራውያን 3:14
ፀሎት
ኢየሱስ፤ እንድታድሰኝና በሰላምህና በፍቅርህ እንድትሞላኝ በየቀኑ ጊዜ እንድወስድ እርዳኝ፡፡ ስለወደደድከኝ አመሰግንሀለው፡፡ እኔም እወድሀለው፡፡ አሜን፡፡
መተግበርያ
ዛሬ ጥቂት ደቂቃዎች መፅሀፍ ቅዱስን በማንበብ አጥፊ
በፀጥታ ለጥቂት ደቂቃዎች ተቀመጪና ከእግዚአብሔር ጋር አውሪ
ኢየሱስን እንደምትወጂው ንገሪው
የአምልኮ ዝማሬ ዘምሪ

ኢየሱስ መንጋውን የሚጠብቅ አስደናቂ እረኛ ነው፡፡ እግዚአብሔር በህይወትሽ የተለዩ ሰዎች ያስቀመጠልሽ ስለሆነ የኢየሱስን ፍቅር ለእነርሱ ማካፈል ትችያለሽ፡፡
መፅሀፍ ቅዱስ
እግዚአብሔርንም ማምለክ ክፉ መስሎ ቢታያችሁ፥ አባቶቻችሁ በወንዝ ማዶ ሳሉ ያመለኩአቸውን አማልክት ወይም በምድራቸው ያላችሁባቸውን የአሞራውያንን አማልክት ታመልኩ እንደ ሆነ፥ የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 24:15
ፀሎት
ኢየሱስ እባክህ ዛሬ እንድረዳቸው ወደፈለክበት ልጆችህ ምራኝ፡፡ አንተ እንደምትወደን እንድወዳቸው ፍቀድልኝ፡፡ አሜን፡፡
መተግበርያ
ሌሎችን አገልግዪ፡
የኢየሱስን ፍቅር ለባልንጀራሽ በማካፈል
ከቤተሰቦችሽና ከጓደኞችሽ ጋር በመፀለይ
የሌሎችን ችግሮች ለማድመጥ ጊዜ በመውሰድ
ብቻውን የሚኖረውን በመጎብኘት
ለተራበው ምግብሽን በማካፈል
በቤተክርስተያን ወይም ቤት ለሌላቸው መጠለያ እንዲሰራ ተሳትፎ በማድረግ
የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት በማስተማር

እኔ ተቀባይነት አግኝቻለው
እኔ ይቅር ተብያለው
እኔ ተጠብቂያለው
እኔ ተመርጫለው
እኔ ትርጉም ያለው ነኝ
እኔ ጠንካራ ነኝ
እኔ ነፃ ነኝ
እኔ የተሟላው ነኝ
እኔ ቆንጆ ነኝ
እኔ የክርስቶስ ቤተሰቦች ክፍል ነኝ
እኔ የእግዚአብሔር የተወደደች ሴት ልጅ ነኝ
መፅሀፍ ቅዱስ
አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።
መጽሐፈ ምሳሌ 31:26
ፀሎት
ያንተ የተወደደች ሴት ልጅ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው፡፡ እኔ የእምነት ሴት ነኝ፡፡
መተግበርያ
ይህን የፍቅር መልዕክት ለምታውቀው ማንኛውም ሴት አካፍይ