የእንቆቅልሽ እያንዳንዱ ክፍል አስፈላጊ ነው!
አንዱ ክፍል ከተዘለለ፣ እንቆቅልሹን መጨረስ አንችልም፡፡
አንዱ ክፍል ከተዘለለ፣ እንቆቅልሹን መጨረስ አንችልም፡፡

እግዚአብሔር እንደ እንቆቅልሽ ክፍል ሰርቶልሻል፡፡
አንቺ የእግዚአብሔር ፍቅር በጣም የተለየሽ ክፍል ነሽ፡፡
ያንን ፍቅር ለእያንዳንዱ ለምናገኘው እንድናካፍል ኢየሱስ አስተምሮናል፡፡
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ጥሩ ስራዎች አለመስራትን ይመርጣሉ፡፡ ይህ ሲሆን፣ የእንቆቅልሹ ክፍላቸው ይዘለላል፡፡
ጥሩ ስራዎችን በመስራት፣ የእንቆቅልሹ ክፍላችሁ ሁልጊዜ ከኢየሱስ ጋር መሆኑን እርግጠኛ ትሆናላችሁ፡፡
የክፍልሽን የእግዚአብሔር ፍቅር ዛሬ አካፍይ!
እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10

የመዝሙር ግጥም፡ የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
(አዝማች)
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ
የሚሰራ ስራ
ቀኔን እጀምራለው
ፀሎቶቼን በማለት
የእርዳታ እጆቼን ለመዘርጋት
እናም እንደሚያሳስበኝ ለማሳየት
እሰጣለው
ለሚፈልጉት
ለታመሙ፣ ለደሀዎችም ሆነ ለብቸኞች
ለሁሉም እኩል
(አዝማች)
እንደ ምሳሌ እኖራለው
እናም ስሙን አመሰግናለው
እናም ቀኔን እንደ ስጦታ እሰጣለው
ለሁሉም ለሚሰቃዩ
እጆቼን እዘረጋለው
እናም ጌታን እጠይቃለው
ከስቃይ ነፃ እንዲያወጣን
(አዝማች)
ቤት የሌላቸውን፣ የጠፉትንና
የተጎዱትን መርዳት
ልጆቼን አስተምራለው
እንዴት መርዳት እንደሚችሉ
ለወንድሞቼ ማሰብ
እንዲሁም ለእህቶቼ
እያንዳንዳችን እናምናለን
የምንሰራው ስራ አለ…
(አዝማች 2x)
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ
የሚሰራ ስራ
(አዝማች)
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ
የሚሰራ ስራ
ቀኔን እጀምራለው
ፀሎቶቼን በማለት
የእርዳታ እጆቼን ለመዘርጋት
እናም እንደሚያሳስበኝ ለማሳየት
እሰጣለው
ለሚፈልጉት
ለታመሙ፣ ለደሀዎችም ሆነ ለብቸኞች
ለሁሉም እኩል
(አዝማች)
እንደ ምሳሌ እኖራለው
እናም ስሙን አመሰግናለው
እናም ቀኔን እንደ ስጦታ እሰጣለው
ለሁሉም ለሚሰቃዩ
እጆቼን እዘረጋለው
እናም ጌታን እጠይቃለው
ከስቃይ ነፃ እንዲያወጣን
(አዝማች)
ቤት የሌላቸውን፣ የጠፉትንና
የተጎዱትን መርዳት
ልጆቼን አስተምራለው
እንዴት መርዳት እንደሚችሉ
ለወንድሞቼ ማሰብ
እንዲሁም ለእህቶቼ
እያንዳንዳችን እናምናለን
የምንሰራው ስራ አለ…
(አዝማች 2x)
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
የሚሰራ ስራ አግኝቻለው
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠኝ
የሚሰራ ስራ