
ከመንፈስ ፍሬዎች በመምረጥ ጥሩ ምርጫዎችን ማከናወን ይችላሉ!
ኢየሱስ ጥሩ ምርጫዎችን በማከናወን ልባችንን በመንፈስ ፍሬዎች እንድንሞላ ይጠይቀናል!

ሳቅፍ ፍቅርን መረጥኩ!

ፈገግ ስል ደስታን መረጥኩ!

አዝናለው ስል ሠላምን መረጥኩ!

ተራዬን ስጠብቅ ተዕግስትን መረጥኩ!

ለሌሎች ሳካፍል ቸርነትን መረጥኩ!

እውነትን ስናገር በጎነትን መረጥኩ!

በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ስነጋገር እምነትን መረጥኩ!

ሌሎችን ለመርዳት ስሰጥ የውኃነትን መረጥኩ!

መመርያን ስከተል ራስን መግዛትን መረጥኩ!
ኢየሱስ በአንተ ይኮራብሀል፤ እንዲሁም በጣም ይወድሀል!
ልብህ በመንፈስ ፍሬዎች እንዲሞላ ጥሩ ምርጫዎችን ለማከናወን እንዲረዳህ ኢየሱስን መጠየቅህን አስታውስ!