
የእውነትን ቀበቶ ታጠቁ!
ኢየሱስ ምንያህል እንደሚወዳችሁ ማወቅ ይፈልጋል!
ኢየሱስ ምንያህል እንደሚወዳችሁ ማወቅ ይፈልጋል!

የፅድቅን ጥሩር ልበሱ!
ኢየሱስ ታማኝና ሁልጊዜ ትክክለኛውን ነገር እንድትሰሩ ይጠይቃችኋል!
ኢየሱስ ታማኝና ሁልጊዜ ትክክለኛውን ነገር እንድትሰሩ ይጠይቃችኋል!

የሠላምን ጫማ ተጫሙ!
ለሌሎች ሰዎች ሰላምን ስታሳዩዋቸው በውስጣችሁ የእግዚአብሔርን ፍቅር ታስተምራላችሁ!
ለሌሎች ሰዎች ሰላምን ስታሳዩዋቸው በውስጣችሁ የእግዚአብሔርን ፍቅር ታስተምራላችሁ!

የእምነትን ጋሻ ይያዙ!
በኢየሱስ ያላችሁ እምነት ሰይጣን ከእናንተ እንዲርቅ ምክንያት ይሆናል!
በኢየሱስ ያላችሁ እምነት ሰይጣን ከእናንተ እንዲርቅ ምክንያት ይሆናል!

የመዳንን ራስ ቁር ያድርጉ!
ኢየሱስ ሊያድንህ በመስቀል ላይ ሞቶ እንዲሁም ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል!
ኢየሱስ ሁልጊዜ ከችግርህ ሊረዳህ ከጎንህ ነው!
ኢየሱስ ሊያድንህ በመስቀል ላይ ሞቶ እንዲሁም ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል!
ኢየሱስ ሁልጊዜ ከችግርህ ሊረዳህ ከጎንህ ነው!

የመንፈሱን ሠይፍ ይያዙ!
ስትፀልይ የእግዚአብሔር ፍቅር ሀይል በውስጥህ ይኖራል!
ስትፀልይ የእግዚአብሔር ፍቅር ሀይል በውስጥህ ይኖራል!
የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11
መዝሙር ፡ ቀጥታ...ያለ ጥፋት
ጌታዬ እርዳኝ
እርዳታህን ስለምሻ
ለዕቅድ ድርጊት
ቀኑን በሙሉ
ለመጥፋት ሞከርኩ
በነዚህ ሁሉ ጥፋት
ጠየቅኩህ ጌታዬ
እንዴት እንደሆነ እንድታሳየኝ
መፅሀፍ ቅዱስህን እንድታስረዳኝ
እናም እርዳኝ ጌታዬ
ዓለምህን እንዳነብ
እንደምችል አውቃለው
(አዝማች)
በቀጥታ መጓዝ
ግራኝ ወይም ቀኝ አይደለም
እየተመራሁ ነው ለድህነት
እርዳኝ ጌታዬ
መንገድህን እንድከተል
በቀጥታ ያለ ጥፋት
አስተምረኝ ጌታዬ
መንገድህን እንድከተል
እናም ለሌሎች መብራት እንድሆን
ዝግጁ ነኝ
ከሀጥያት ነፃ ለመሆን
እናም በጠረጴዛህ ላይ ለመቀመጥ
(አዝማች)
ለመፀለይ ዝግጁ ነኝ
በዚህ ቀን
ከችግር ለማውጣት
አመሰግናለው ጌታዬ
መንገዴን ስለመራኸኝ
ቀጥታ እና ጠባብ በሆነው መንገድ ላይ
(አዝማች 2X)
ጌታዬ እርዳኝ
እርዳታህን ስለምሻ
ለዕቅድ ድርጊት
ቀኑን በሙሉ
ለመጥፋት ሞከርኩ
በነዚህ ሁሉ ጥፋት
ጠየቅኩህ ጌታዬ
እንዴት እንደሆነ እንድታሳየኝ
መፅሀፍ ቅዱስህን እንድታስረዳኝ
እናም እርዳኝ ጌታዬ
ዓለምህን እንዳነብ
እንደምችል አውቃለው
(አዝማች)
በቀጥታ መጓዝ
ግራኝ ወይም ቀኝ አይደለም
እየተመራሁ ነው ለድህነት
እርዳኝ ጌታዬ
መንገድህን እንድከተል
በቀጥታ ያለ ጥፋት
አስተምረኝ ጌታዬ
መንገድህን እንድከተል
እናም ለሌሎች መብራት እንድሆን
ዝግጁ ነኝ
ከሀጥያት ነፃ ለመሆን
እናም በጠረጴዛህ ላይ ለመቀመጥ
(አዝማች)
ለመፀለይ ዝግጁ ነኝ
በዚህ ቀን
ከችግር ለማውጣት
አመሰግናለው ጌታዬ
መንገዴን ስለመራኸኝ
ቀጥታ እና ጠባብ በሆነው መንገድ ላይ
(አዝማች 2X)