እርስዎ የእግዚአብሔር ልጅ ነዎትና እርሱ ያለገደብ ይወድዎታል፡፡
እነዚህን ቃላቶች በማለት ዘላለማዊ ድህነትን መቀበል ይችላሉ፡፡
እነዚህን ቃላቶች በማለት ዘላለማዊ ድህነትን መቀበል ይችላሉ፡፡

እየሱስ፣ ሀጥያቶቼን ሁሉ ይቅር ልትል ሞትክ፡፡ ዘላለማዊ ሀይወት ልትሰጠኝ ከሙታን ተለይተህ ተነሳህ፡፡ ወደ ህየወቴ ስለመጣህና ሰላዳንከኝ አመሰግንሀለው፡፡ በፍቅርህ እንዳድግ እርዳኝ ፣ አሜን፡፡
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
እንኳን ደስ አለዎት! እርስዎ የእግዚአብሔር ልጅ ነዎት፡፡
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
እንኳን ደስ አለዎት! እርስዎ የእግዚአብሔር ልጅ ነዎት፡፡
የመዝሙር ግጥም፡- ለእየሱስ ስጥ
ለእየሱስ ስጥ በስምህ ያውቅሀል ለእየሱስ ስጥ ከህመምህ ነፃ ሁን ለእየሱስ ስጥ ለመቀበል ነፃ ነህ ለእየሱስ ስጥ ለማመን ጊዜው አሁን ነው ለእየሱስ ስጥ እርሱ ሀጥያቶችህን ያጥባል ለእየሱስ ስጥ እናም እንደገና ተወለድ አዝማች ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ሁሉንም ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ መልሱ ግልፅ ነው ለእየሱስ ስጥ እርሱ ፍርሀትህን ሁሉ ፀጥ ያደርግልሀል ለእየሱስ ስጥ ችግሮችህ ይወገዳሉ ለእየሱስ ስጥ እናም አዲስ መዝሙር ዘምር ለእየሱስ ስጥ ህይወትህን ሁሉ ለእርሱ ስጥ ለእየሱስ ስጥ እርሱ ምርጥ ጓደኛህ ነው አዝማች ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ሁሉንም ለእርሱ ስጥ ለእየሱስ ስጥ እንደምታውቀው ትችላለህ ለእየሱስ ስጥ እጆችህን እንዲወስድ ፍቀድ ለእየሱስ ስጥ ብቻህን አይደለህም ለእየሱስ ስጥ እርሱ ወደ ቤትህ ይወስድሀል ለእየሱስ ስጥ ይህ የማውቀው እውነት ነው ለእየሱስ ስጥ የእርሱ ፍቅር ላንተ ነው (አዝማች 2X) ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ሁሉንም ለእርሱ ስጥ አዝማች ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ለእየሱስ ስጥ ሁሉንም ለእርሱ ስጥ |
የመዝሙር ግጥም፡ ስሙን አመሰግናለው * (መዘምራን)
(አዝማች) ስሙን አመሰግናለው * ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው * ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው * ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው * እርሱን አመሰግናለው የጠፋው ጊዜ * የጠፋው ጊዜ ስሙን ጠራሁት * ስሙን ጠራሁት የጠፋው ጊዜ * የጠፋው ጊዜ ስሙን ጠራሁት *ስሙን ጠራሁት የጠፋው ጊዜ * የጠፋው ጊዜ ስሙን ጠራሁት *ስሙን ጠራሁት * የጠፋው ጊዜ ስሙን ጠራሁት *ስሙን ጠራሁት (አዝማች) ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *እርሱን አመሰግናለው እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል *እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል እናም ንፁህ አድርጎኛል *እናም ንፁህ አድርጎኛል እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል *እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል እናም ንፁህ አድርጎኛል *እናም ንፁህ አድርጎኛል እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል *እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል እናም ንፁህ አድርጎኛል *እናም ንፁህ አድርጎኛል እርሱ ሀጥያቴን አጥቧል እናም ንፁህ አድርጎኛል *እናም ንፁህ አድርጎኛል (አዝማች) ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *እርሱን አመሰግናለው ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ኦ፤ ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ኦ፤ ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ኦ፤ ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ነፃ ሆኛለው *ነፃ ሆኛለው ነፃ ሆኛለው (አዝማች 2X) ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *ስሙን አመሰግናለው ስሙን አመሰግናለው *እርሱን አመሰግናለው |