9 እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥
10 ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ 11 የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ 12 እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ 13 ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። የማቴዎስ ወንጌል6: 9-13 Abatachin hoy besamayat yemitnor Simeh yiqedas mengistih timtsa feqadih besemay endehonech endihum bemidir tihun ye elet enjerachinin siten lezare bedelachinin yiqir belen egnam yebedelunin yiqir endeminil wedefetenam atagiban kekefu hulu adenen enji mengist yante natina hayil kibir misganam zarem zewetirum lezele alemum amen! |
እየሱስ ሲየስተምር፡-
እግዚአብሔር ቅዱስ ነው
በምድር ላይ የእግዚአሔር መንግስት በመምጣት ላይ ነው
እግዚአብሔር ያደርጋል
እግዚአብሔር በየዕለቱ የሚያስፈልገኝን ይሰጠኛል
እግዚአብሔር ሀጥያቶቼን ይቅር ይለኛል
እግዚአብሔር ሌሎችን ይቅር እንድል ይረዳኛል
እግዚአብሔር ለክፉ ነገር እንዳልተባበር ይረዳኛል
እግዚአብሔር ከክፋት ይጠብቀኛል
እግዚአብሔር ቅዱስ ነው
በምድር ላይ የእግዚአሔር መንግስት በመምጣት ላይ ነው
እግዚአብሔር ያደርጋል
እግዚአብሔር በየዕለቱ የሚያስፈልገኝን ይሰጠኛል
እግዚአብሔር ሀጥያቶቼን ይቅር ይለኛል
እግዚአብሔር ሌሎችን ይቅር እንድል ይረዳኛል
እግዚአብሔር ለክፉ ነገር እንዳልተባበር ይረዳኛል
እግዚአብሔር ከክፋት ይጠብቀኛል
በፈገግታ እንዲህ ይላል፡
የእግዚአብሔርን ስም ማክበር እችላለው
እየሱስ ተመልሶ የሚመጣበትን ቀን መጠበቅ እችላለው
እንዴት ጥሩ ምርጫዎችን ማድረግ እንዳለብኝ እንዲያሳየኝ እግዚአበሔርን መጠየቅ እችላለው
እግዚአብሔር የሚያስፈልገኝን (የምፈልገውን ሳይሆን) እንደሚሰጠኝ አምናለው
በሰራሁት ነገር አዝናለው ካልኩ እግዚአብሔር ሀጥያቶቼን ይቅር እንደሚል ማመን እችላለው
ሁልጊዜ የሌሎችን ሀጥያቶች ይቅር እንድል እንዲረዳኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
ከችግር ውጭ እንድሆን እንዲረዳኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
ሁልጊዜ እንዲጠብቀኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
የእግዚአብሔርን ስም ማክበር እችላለው
እየሱስ ተመልሶ የሚመጣበትን ቀን መጠበቅ እችላለው
እንዴት ጥሩ ምርጫዎችን ማድረግ እንዳለብኝ እንዲያሳየኝ እግዚአበሔርን መጠየቅ እችላለው
እግዚአብሔር የሚያስፈልገኝን (የምፈልገውን ሳይሆን) እንደሚሰጠኝ አምናለው
በሰራሁት ነገር አዝናለው ካልኩ እግዚአብሔር ሀጥያቶቼን ይቅር እንደሚል ማመን እችላለው
ሁልጊዜ የሌሎችን ሀጥያቶች ይቅር እንድል እንዲረዳኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
ከችግር ውጭ እንድሆን እንዲረዳኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
ሁልጊዜ እንዲጠብቀኝ እግዚአብሔርን መጠየቅ እችላለው
የመዝሙር ግጥሞች፡ ታምናለህ ወይ?
ታምናለህ ወይ…በእግዚአብሔር ቃል?
ታምናለህ ወይ…በኪዳኑ?
ታምናለህ ወይ…በድንግልና መወለዱን?
ታምናለህ ወይ…በቃል ስጋ መሆን?
(አዝማች)
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
አምናለው፣ አምናለው፣ አምናለው
ታምናለህ ወይ…እርሱ ለእኔ እንደሞተ?
ታምናለህ ወይ…እርሱ እንደገና ከሞት እንደተነሳ?
ታምናለህ ወይ…እርሱ ሀጥያቶችህን ይቅር እንደሚል?
ታምናለህ ወይ…በእርሱ ድል ማድረግ?
(አዝማች)
ታምናለህ ወይ…በቅዱስ መንፈስ?
ታምናለህ ወይ…በተዓምራቱ?
ታምናለህ ወይ…ከላይ ባለው መንግስተ ሠማያት?
ታምናለህ ወይ…በአዳኛችን ፍቅር?
(አዝማች 3X)
ታምናለህ ወይ…በእግዚአብሔር ቃል?
ታምናለህ ወይ…በኪዳኑ?
ታምናለህ ወይ…በድንግልና መወለዱን?
ታምናለህ ወይ…በቃል ስጋ መሆን?
(አዝማች)
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
ኦ፤ እየሱስ እንደማምን ታውቃለህ
አምናለው፣ አምናለው፣ አምናለው
ታምናለህ ወይ…እርሱ ለእኔ እንደሞተ?
ታምናለህ ወይ…እርሱ እንደገና ከሞት እንደተነሳ?
ታምናለህ ወይ…እርሱ ሀጥያቶችህን ይቅር እንደሚል?
ታምናለህ ወይ…በእርሱ ድል ማድረግ?
(አዝማች)
ታምናለህ ወይ…በቅዱስ መንፈስ?
ታምናለህ ወይ…በተዓምራቱ?
ታምናለህ ወይ…ከላይ ባለው መንግስተ ሠማያት?
ታምናለህ ወይ…በአዳኛችን ፍቅር?
(አዝማች 3X)